ድምጽ የሃሴት ቀን - ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዲሴምበር 05, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ሰሞኑን ላረፉት የዩናይትድ ስቴትስ አርባ አንደኛ ፕሬዚዳንት ለነበሩት ለጆርጅ ኧርበርት ዋከር ቡሽ አሸኛኘት እየተደረገ ነው። አስከሬናቸው በብሄራዊው ካቴድራል አርፎ የፀሎትና የዝክር ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል።