የትግራይ ክልልን ከአማራ ክልል የሚያገናኘው አላማጣ ቆቦ መስመር ከተዘጋ 4 ቀናት ተቆጠረ
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይን ክልል ከአማራ ክልል የሚያገናኘው አላማጣ ቆቦ መስመር ለተሽከርካሪዎች ከተዘጋ 4 ቀናት አስቆጥሯል። መንገዱ የተዘጋው በአላማጣ ከተማ የታሰሩ ሰዎች እንዲፈቱላቸው በጠየቁ የቆቦ ከተማ ወጣቶች ነው ተብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5