በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የዓረና መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባና አከባቢዋ በተፈጠረው ግጭት የዜጉች ሕይወት ማለፍ፣ የአካላና እንዲሁም የንብረት ጉዳት መድረሱ የሚወገዝ ተግባር ነው ሲል የዓረና ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ አስታወቀ።