ድምጽ የትግራይ ቴሌቭዥን ሥራ አስኪያጅ ከሥራ መባረር የፈጠረው ውዝግብ ኦገስት 21, 2018 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 የትግራይ ቴሌቭዥን ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አባዲ ከሥልጣን ለማውረድ የተፈፀመው አሰራር ሕግ የጣሰ አካሄድ ነው ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው ምሁራንና የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች።