የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የጂጂጋ ጉዞ

Your browser doesn’t support HTML5

በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራው የፌደራሉ መንግሥት ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ተልዕኮ በኦሮምያና በሶማሌ ክልሎች አዋሣኝ ወረዳዎች ላይ ለተከሰቱ ግጭቶችና ለተከተለውም ቀውስ ዘላቂ መፍትኄ ማስገኘት እንደሆነ ተገልጿል።