ድምጽ ግሎባላይዜሽንና “አሜሪካ ትቅደም” በዓለም መድረክ ጃንዩወሪ 25, 2018 ቪኦኤ ዜና ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 “አሜሪካ ትቅደም” የሚለውን አጀንዳቸውን ያብራሩበታል በተባለ ጉዞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በስዊትዘርላንዷ መዝናኛ ከተማ ዳቮስ እየተካሄደ ባለው የዓለም ምጣኔ ኃብት መድረክ ላይ እየተሣተፉ ናቸው።