በቤንሻንጉል የተፈፀመው ጥቃት አሰቃቂ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪ የሞተው ሰው ዐሥር መሆኑን ሲናገሩ የክልሉ መንግሥት ስምንት ነው ብሏል።