ድምጽ ነቀምቴና ጊምቢ ላይ ዛሬ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሄዱ ኦክቶበር 13, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮምያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴና በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ከተሞች ከትናንት ምሽት አንስቶ ዛሬም የተካሄዱ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች በሰላም መጠናቀቃቸው ታውቋል።