“በዚህን ያህል ቁጥር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ሲፈናቀሉ አሁን ነው የሰማሁት” - ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ
Your browser doesn’t support HTML5
ግጭቱን ለመፍታት እየሠራን ነው ብለዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከትናንት በስተያ በሰጡት መግለጫ ከሥልጣን ለመልቀቅ እንደምክንያት ባቀረቡት ጉዳይ ውስጥ ውኃ የሚቋጥር ቁም ነገር ሳይኖር እንደማይቀር ዶ/ር ነገሪ አመላክተዋል።