ድምጽ በባሌ ዞን በተፈፀመ ጥቃት 16 ሰው ተገደለ ሴፕቴምበር 18, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ ተስፋፍተው እጅግ የበዛ ሕይወት ያጠፉት ጥቃቶችና ግጭቶትን ለማስቆም ጥረት እየተደረገ ባለበት ጊዜ ባሌ ዞን ውስጥም ትናንት በተፈፀመ ጥቃት 16 ሰው መገደሉ ተገለፀ፡፡