አጭር ድምጽ ተርጓሚው አቶ ዮና ቦጋለ ኦገስት 29, 2017 አሉላ ከበደ Your browser doesn’t support HTML5 ባለፈው እሁድ ልክ የዛሬ ሳምንት እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተካሄደ ዝግጅት ነው። ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የሕጻናትና የአረጋውያን መርጃ ገንዘብ ለማሰባሰብ ታልሞ የተሰናዳውን ዝግጅት “ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው” .. የሚል መጠሪያ ሰጥተውታል።