ወ/ሮ ፀጋ ስዩም መድሕን ትውልደ ኤርትራ አሜሪካዊት ናት።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ላለፉት 20 ዓመታት በተለያዩ የሥራ መስኮች በIBM ድርጅት ውስጥ ሠርታለች። ዩናይትድ ስቴት ውስጥ በኖርዝ ካሮላይና በተለያየ ዕድሜ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎችና ተማሪ ላልሆኑ ሴቶች የሥልጠና አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት አቋቁማ በመሥራት ላይ ትገኛለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ትውልደ ኤርትራ አሜሪካዊት - በማስተማር ሥራ