ድምጽ የአውሮፓ ኅብረት ልዩ ልዑክ የኢትዮጵያ ቆይታ ኤፕሪል 17, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ውስጥ የሚነቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎችና በሰብዓዊ መብት ጉዳይ ላይ አስተያየት የሚሰጡ ጸሐፊዎች "ኢዮጵያ ውስጥ ያለውን የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ችግር አስረድተናቸዋል" ብለዋል።