ድምጽ የኢትዮጵያዊያን ዕድሜ 64.8 ዓመት ነው ማርች 06, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ዕድሜያቸው ገፋ ያለ ሰው የጤናቸው ሁኔታ ከዕለት ወደ ዕለት እየዋዠቀ መምጣት ያሰጋቸውና ሃኪም ዘንድ ይሄዳሉ፤ እናም የሚሆኑትን፣ የሚሰማቸውን ሁሉ ያጫውቱታል፡፡ ሃኪሙም ብሦታቸውን በጥሞና ካዳመጠ በኋላ ስሜታቸውንም ለደግፍ ወስነና...