ድምጽ የሽግግር ቀን ባሜሪካ ጃንዩወሪ 19, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ከበርቴው ነጋዴ ዶናልድ ትራምፕ ነገ፤ ዓርብ ጥር 12/2009 ዓ.ም. በዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ደጅ ላይ ቃለ-መሃላ ሲፈፅሙ የሃገራቸው 45ኛ ፕሬዚዳንት ይሆናሉ።