አጭር ድምጽ ኬሪ ስለ ሁለት መንግሥታ መፍትኄ ዲሴምበር 29, 2016 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የተሰናባቹ የኦባማ አስተዳደር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ አብዝተው የሚያሳስቧቸው የእሥራኤል ፍልስጥኤም ግጭት በዘላቂነት የሚቆምበት ጉዳይና የእሥራኤል ጥቅምና ደኅንነትም የሚጠበቅባቸው መላዎች መሆናቸውን እየተናገሩ ነው፡፡