አጭር ድምጽ የፓሪስ ስምምነት ዕጣ ፋንታ ኖቬምበር 25, 2016 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በኢንዱስትሪ የገፉት የቡድን ሃያዎቹ ሀገሮች ባለፈው ዓመት ፓሪስ ላይ የፈረሙት ስምምነት የሚያዝዘውን ግዴታ ለመወጣት የሚያስችሉ እርምጃዎችን ሳይወስዱ መቅረታቸውን የሚጠቅስ ሰሞኑን የወጣ ሪፖርት ውቅሷል፡፡