የማሳቹሴትስ ፖለቲካኛ መስፍን በሽር ትራምፕን ይደግፋሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ነገ ለሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት ሪፐብሊካን ፓርቲው ዶናልድ ትራምፕ ቢመሩጡ ጥሩ ፕሬዚዳንት ይወጣቸዋል ብለው እንደሚያምኑ እና እንደሚደግፉዋቸው አንድ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊው ፖለቲከኛ ገልፁ፡፡