ድምጽ የማኅበራዊ ሚዲያ መቋርጥ ማነጋገሩን ቀጥሏል ጁላይ 13, 2016 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ከኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መልቀቂያ ፈተና ጋር በተያያዘ በመንግሥት ከተዘጋ አምስት ቀናት ስላስቆጠረው ማኅበራዊ ሚዲያ ጽዮን ግርማ የተለያዩ ሰዎችን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።