የበረታ የምግብ እጥረት የሚደርሰው ጤናማ የሆነ አመጋገብ ባለመኖሩ ብቻ አለመሆኑን አዲስ ሪፖርት ጠቁሟል

Your browser doesn’t support HTML5

የበረታ የምግብ እጥረትን ማየትና መለየት ቀላል ነው። ሲደርስም ጊዜ አይወስድም። የደረሰውን ቀውስ ማስተካከል ግን እጅግ የከበደ ፈተና ነው። የበረታ የምግብ እጥረት ሊደርስ የሚችለው ጤናማ የሆነ አመጋገብ ባለመኖሩ ብቻ አለመሆኑን አንድ ሰሞኑን የወጣ የጥናት ሪፖርት ጠቁሟል።