መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለሰር ቦብ ጌልዶፍ የክብር ዶክትሬት ሰጠ
Your browser doesn’t support HTML5
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ለሰር ቦብ ጌልዶፍ የክብር ዶክትሬት መስጠቱን የሚገልፅ ስነ ስርዓት ትናንት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ተከናውኗል። የኢትዮጵያ ህዝብ ከ31 ዓመታት በፊት ባጋጣመው ከባድ ድርቅና ረሃብ ከህዝቡ ጎን በመቆም ከታደግዋቸው ምግባረ ሰናይ ሰዎች አንዱ ሰር ቦብ ጌልዶፍ እንደሆነ ይታወቃል።