ድምጽ የአለማችን የአየር ንብረት ብክለት በርካታ የሰው ልጅ ህይወትን እየቀጠፈ ነው! ማርች 28, 2016 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 ዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት WHO ባደረገው ጥናት መሰረት በአለማችን ከሚከሰቱት ድንገተኛ ሞት በአመት 12.6 ሚልየን የሚሆነው ጤናማ ባልሆኑ የአካባቢ ንብረት መበረዝ ምክንያት እንደሆነ ተረጋግጧል።