ለኢሕአዴግ ጥፋት መነሻው፣ ሕዝብ ያሰማው ቅሬታ አይደለም ተባለ

Your browser doesn’t support HTML5

የአረና ትግራይ ፓርቲና የመድረክ የአመራር አባል አቶ ገብሩ አሥራት ከሌሎች ሁለት የፖለቲካ ተንታኞች ጋር፣ በጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማራም ሪፖርት ላይ በመጽሔቱ ክፍል ትንታኔ ይሰጣሉ።