ደቡብ ሱዳን ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት በትንሹ 18 ሰዎች መገደላቸው ታወቀ
Your browser doesn’t support HTML5
ደቡብ ሱዳን ውስጥ ትላንት በተቀሰቀሰ ግጭት፥ ሁለት የራሡን ሠራተኞች ጨምሮ በትንሹ 18 ሰዎች ማላካል በሚገኘው የሲቪሎች ካምፕ መገደላቸውን፥ ድንበር የለሽ ሃኪሞች የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት አስታወቀ። ጄምስ ባቲ የድርጅቱን አስተባባሪ አነጋግሮ አጠር ያለ ዘገባ አጠናቅሯል። ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።