ድምጽ የዑጋንዳው ፕሬዘዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ ፌብሩወሪ 16, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የዑጋንዳው ፕሬዘዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ ትናንት በይፋ አብቅቷል። የምረጡኝ ዘመቻው ማብቃት የተገለጸው፥ ሁሉም ዋና የሚባሉት እጩ ተወዳዳሪዎች ዘመቻቸውን ካካሄዱ በሁዋላ ነው።