የዚምባብዌ መንግሥት ረሀብ ለማስታገስ የ $1.5 ቢልዮን ዶላር ረድኤት ጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የዚምባብዌ መንግስት በሀገሪቱ የገባውን ረሀብ ለማስታገስ የ $1.5 ቢልዮን ዶላር የሚሆን የአለም አቀፍ ረድኤት ጠይቋል። ይሁንና አንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች የኤል ኒኖ የአየር ለውጥ ባስከተለው ድርቅ እየተጎዱ ነው።