በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ መዋቅራዊ ለውጥ ያስፈልጋታል /ርዝመት - 6ደ22ሰ/

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

የኢኮኖሚ ጠቢብ ዶክተር እክሎግ ቢራራ በኢትዮጵያ መንግስት የመሬት ይዞታ ፖሊሲ ላይ ግምገማ ሰጥተውናል። ሔኖክ ሰማእግዜር አነጋግሯቸዋል ሙሉውን ዘገባ ።