«ኮርኒያ» በመባል በሚታወቀው የዓይናችን ክፍል የሚደርስ የህመም ሁኔታዎች አስመልክቶ ከአድማጮች ለደረሱን ጥያቄዎች የተሰጠ የባለ ሞያ ማብራሪያ ነው።
ጥያቄዎቹን ያደረሱን፥ አቶ አለሙ ተካ ከአሰላ እና ዓይንዓለም ብሩ ከጀርመን ፍራክፈርት ከተማ ናቸው።
ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን የዓይን ቀዶ ህክምናና የዓይን ነርቭ ህክምና ባለሞያው ዶ/ር ወርቅዓየሁ ከበደ ባሁኑ ወቅት በሉዛን ስዊዘርላንድ በዓይን ህክምና ጥናትና ምርምር ሥራ ላይ ይገኛሉ። ካሁን ቀሰምም ለበርካታ ዓመታት በጎንደር የህክምና ትምህርት ቤት በህክምና መምህርነት አገልግለዋል።

የኮርኒያ ምርመራ

Your browser doesn’t support HTML5
የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ
Your browser doesn’t support HTML5
የቃለ ምልልሱን ሁለተኛ ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ