የደረሰች ነፍሰ ጡር የሚያስመስለው ፋይብሮድ የማህጸን ዕጢ ምንድነው?
በእንግሊዝኛው ሥያሜው ፋይብሮይድ የሚባለው የማኅጸን ዕጢ በምን ምክንያት እንደሚከሰት የማይታወቅ እና ለህይወት የማያሰጋ ቢሆንም፤ በሴት ልጅ አኗኗርና ልጅ የመውለድ ዕድል ላይ የሚደቅነው ችግር ሊኖር ይችላል። በኢትዮጵያ አንዳንድ ሴቶች ስለዚህን መሰሉ የማህጸን ዕጢ ብዙም ሳያውቁ ከዘጠኝ ወር በላይ ያረገዙ መስሏቸው የተሳሳተ ግንዛቤ የሚያሳድሩበት አጋጣሚ መኖሩን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የጽንስ እና የማህጸን ህክምና ሃኪም ዶ/ር አህመድ አደም ይናገራሉ።
ተመሳሳይ ርእስ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች