Print
በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን በማረቆና በመስቃን መካከል ዳግም በተቀሰቀሰ የማንነትና የመሬት ይገባኛል ግጭት የ10 ሰዎች ህይወት መለፉን የአከባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።
የዞኑ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ በግጭቱ የስድስት ስዎች ህይወት ማለፉን ገልፀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available