አስተያየቶችን ይዩ
Print
በአማራ ክልል የመጀመሪያው የሆነውና በደሴ ከተማ የተገነባው ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ አዳሪ ት/ቤት ትናንት ተመርቋል፡፡
ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበትን አዳሪ ት/ቤት 29.6 ሚሊዮን ብሩን የሸፈኑት ግለሰብ በጎ አድራጊ ግለሰብ ሲሆኑ ቀሪው በአማራ ልማት ማኅበር የተደገፈ እንደሆነ ታውቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ