በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሐማስ ጥቃት የተገደለችው ትውልደ ኢትዮጵያዊት ቀብር ተፈጸመ


በሐማስ ጥቃት የተገደለችው ትውልደ ኢትዮጵያዊት ቀብር ተፈጸመ
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

No media source currently available

0:00 6:18 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

በሐማስ ጥቃት የተገደለችው ትውልደ ኢትዮጵያዊት ቀብር ተፈጸመ

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ እስራኤላዊት ወሮ. ኤድና መልካሙ፣ የሐማስ ታጣቂዎች መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ማለዳ፣ በእስራኤል ላይ በሰነዘሩት ድንገተኛ ጥቃት እንደተገደለች፣ ቤተሰቦቿ ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቀዋል፡፡ ሥርዓተ ቀብሯም፣ ባለፈው እሑድ መከናወኑ ተገልጿል፡፡

መረጃዎች እስከ አሁን እየተጣሩ ቢኾንም፣ ከወሮ. ኤድና በተጨማሪ፣ ወደ ሰባት የሚደርሱ ቤተ እስራኤላውያን በጥቃቱ እንደተገደሉና ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰባቸውም እንዳሉ፣ የሟቿ አጎት አቶ ለማ ልጂሻል ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG