አስተያየቶችን ይዩ
Print
በሪያድ የማህበረሰብ መሪ የሆኑት አቶ ሻውል ጌታሁን "ኢትዮጵያውያኑን ለመርዳት የምንችልበት ጊዜ ላይ አይደለንም" በማለት ገልፀውልናል። በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ? ማምሻውን ጥቂቶቹን ጠይቀን ነበር።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ