ኅዳር 10/2014 ዓ.ም
የብሊንከን የአፍሪካ ጉብኝት
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በጸጥታ እና በሌሎችም ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት ከባለፈው ሰኞ ጀምረው በኬንያ፣ ናይጄሪያ እና ሴኔጋል ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡
1
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ከናይጄሪያ ከፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ጋር
2
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ከናይጄሪያ ከፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ጋር
3
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ኬንያ፤ ናይሮቢ ጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል።
4
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራይቼል ኦማሞ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ናይሮቢ፣ ከንያ።