በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሆስፒታል ከመድረሱ በፊት ነው ሕይወቱ ያለፈው” - የሟች ወንድም


“ሆስፒታል ከመድረሱ በፊት ነው ሕይወቱ ያለፈው” - የሟች ወንድም
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

No media source currently available

0:00 0:08:39 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

የዓድዋ ድል 127ኛ ዓመት በዓል ለማክበር አዲስ አበባ ምኒልክ አደባባይ ወጥቶ ከፖሊስ በተተኮስ ጥይት መገደሉ የተነገረው ወጣት ሚሊዮን ወዳጅ አስክሬን ንፋስ መውጫ ጋይንት ወደሚገኙ ቤተሰቦቹ መወሰዱን አንድ የቤተሰብ አባል ገለፀ። የሟች የአክስት ልጅና በበዓሉ ላይ አብሮት የነበረው አቶ አዲስ ኃይሌ የነበረውን ሁኔታ ለአሜሪካ ድምፅ አስረድቷል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG