በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዕምሮ ጤና ተሟጋቿ ደቡብ ሱዳናዊት አለም አቀፍ ሞዴል


የአዕምሮ ጤና ተሟጋቿ ደቡብ ሱዳናዊት አለም አቀፍ ሞዴል
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

No media source currently available

0:00 7:17 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

የአዕምሮ ጤና ተሟጋቿ ደቡብ ሱዳናዊት አለም አቀፍ ሞዴል

ከመንግስታቱ ጉባኤ ጎን ለጎን በጉባኤው ሁለተኛ እና ሦስተኛ ቀን የተካሄደው የማትቆመው አፍሪካ በእንግሊዘኛው unstopable Africa የተሰኘው ዝግጅት፤ የተለያዩ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚሰሩ አፍሪካውያን የስራ ፈጠራ ባለሞያዎችን አወያይቷል። ዝግጅቱ እጅግ ብዙ አፍሪካውያን ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ተካፍለውበታል።

ከእነዚህ መካከል አንዷ ደቡብ ሱዳናዊቷ አለም አቀፍ ሞዴል ኒያኮር ፖል ናት። ኒያኮር ፖል በዝግጅቱ ላይ የፋሽን ኢንደስትሪው የአፍሪካን ገጽታ ለመገንባት ስለሚጫወተው ጉልህ ሚና እንዲሁም ስለ አዕምሮ ጤና መልዕክቷን አስተላልፋለች።

ኤደን ገረመው በኒውዮርክ ካፕሪስ ሬስቶራንትና አዳራሽ በተካሄደው መርሃግብር ላይ ተገኝታ አነጋግራታለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG