ሜክሲኮ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ካናዳ የፀሐይ ግርዶሽ ዛሬ ሰኞ መጋቢት 30፣ 2016 ዓ/ም ተከስቷል።
የፀሐይ ግርዶሽ
5
የፀሐይ ግርዶሽ በኤግል ፓስ፣ ቴክሳስ ታይቷል
6
የፀሐይ ግርዶሽ ለመከታተል ልዩ የመከላከያ መነጽሮችን ይጠቀማሉ ኦገስታ፣ ጆርጂያ
7
በፀሐይ ግርዶሽ ወቅት ጨረቃ ፀሐይን በከፊል ትሸፍናለች፣ ቴክሳስ
8
አጠቃላይ የፀሐይ ግርዶሽ የሰሜናዊ ሜክሲኮን ክፍሎች አጨልሟል፡፡