በሞሮኮ የደረሰው የመሬት መንቀጥቅጥ አደጋ
1
በማዕከላዊ ሞሮኮ ሃይ አትላስ ተራሮች ውስጥ በአል-ሃውዝ ግዛት ውስጥ የዱዙሩ መንደር በደረሰው ርዕደ መሬት የአካባቢው ነዋሪ አዛውንት የወደመ መንደራቸውን ይመለከታሉ፤ እአአ መስከረም 12/2023
2
በሞሮኮ በደረሰው ርዕደ መሬት የወደመ መንደር
3
በሞሮኮ በደረሰው ርዕደ መሬት በወደመ መንደር የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ርዳታ እየሰጡ።
4
በሞሮኮ በደረሰው ርዕደ መሬት በወደመ መንደር የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ርዳታ እየሰጡ።