በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች እንግልት በሳውዲ አረቢያ


ኢትዮጵያዊን ስደተኞች በጂዛን እስር ቤት (ሳውዲ አረቢያ) ፣ በመስከረም 2020 የጎረጎሳዊያኑ ዘመን የተነሳ
ኢትዮጵያዊን ስደተኞች በጂዛን እስር ቤት (ሳውዲ አረቢያ) ፣ በመስከረም 2020 የጎረጎሳዊያኑ ዘመን የተነሳ

በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ ኢሰብዓዊ በሆነ አያያዝ ምክንያት እየተሰቃዩ እንደሆኑ በዚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና የለውጥ አራማጆች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። የኢትዮጵያዊያኑን ህይወት ለማትረፍ እና ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ጥረት ማድረግ እንደሚገባም አሳስበዋል ። ሀብታሙ ስዩም ዝርዝሩን ይዟል ።

የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች እንግልት በሳውዲ እስር ቤቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:18 0:00


XS
SM
MD
LG