መቀሌ —
በቅርቡ የትግራይ ክልል ግዚያዊ አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ሆነው የተሾሙት ዶ/ር አብርሃም በላይ በክልሉ ህዝብን ማእከል ያደረገ የተረጋጋ ሰላም ለማስፈንና አስተዳደር ለማረጋገጥ የክልሉ ህዝብና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት እንዲያግዙ ጥሪ አቀረቡ።
ዶ/ር አብርሃም በወቅታዊ ጉዳይና ቀጣይ እቅዳቸው አስመልክተው የፅሁፍ መግለጫ አውጥተዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡